ትዕምርት ሽመልስOct 2, 20171 min readኣሓዱ #amharic #amharicpoetry #ethiopianpoet #ethiopianwriterAmharic57 views0 comments1 like. Post not marked as liked1
ሰለስቱ ፤ ወደራስ ጉዞተመክሬ ነበር ፣ ስኬት እንድሰፍር ወዳጅ እንዳኮራ ፣ ጠላት እንዳሳፍር የህይወቴን እርሻ ፣ ላዳብር ላለማ እሰው ዘንድ ስፈትሽ ከዐለም ጓዳ ስሻ ከእንደኔው ሰባራ የፈራጅ ደንባራ ስኳትን ከርሜ ፣ ውስጥ እግሬ ቢደማ ባጣው ውስጤ ገባሁ መሄጃ ቢጠፋኝ፣ ከኔው ጋር ተግባባሁ፧ ይዤው መባከኔን ልቤ