ስህተት ቊጭት ከመዝራት አልፈን ማረምንም እንማር እስኪትዕምርት ሽመልስJun 4, 20181 min read #amharicpoetry #amharic #habeshawriter #gitim
ሰለስቱ ፤ ወደራስ ጉዞተመክሬ ነበር ፣ ስኬት እንድሰፍር ወዳጅ እንዳኮራ ፣ ጠላት እንዳሳፍር የህይወቴን እርሻ ፣ ላዳብር ላለማ እሰው ዘንድ ስፈትሽ ከዐለም ጓዳ ስሻ ከእንደኔው ሰባራ የፈራጅ ደንባራ ስኳትን ከርሜ ፣ ውስጥ እግሬ...