ትዕምርት ሽመልስJun 4, 20181 min readስህተት ቊጭት ከመዝራት አልፈን ማረምንም እንማር እስኪ#amharicpoetry #amharic #habeshawriter #gitim
ትዕምርት ሽመልስNov 29, 20171 min readሰለስቱ ፤ ወደራስ ጉዞተመክሬ ነበር ፣ ስኬት እንድሰፍር ወዳጅ እንዳኮራ ፣ ጠላት እንዳሳፍር የህይወቴን እርሻ ፣ ላዳብር ላለማ እሰው ዘንድ ስፈትሽ ከዐለም ጓዳ ስሻ ከእንደኔው ሰባራ የፈራጅ ደንባራ ስኳትን ከርሜ ፣ ውስጥ እግሬ...
ትዕምርት ሽመልስOct 4, 20171 min readክልኤቱ ፤ ሔዋን ለ አዳምበለስ ብጋብዝህ ተቀብለህ በላህ፣ ከዚያም አውቀህ አፈርክ፣መራቆቱን ገላህ። እርቃኔን አይቼ እኔም በማፈሬ፣ ሀፍረቴን ልሸፍን በድብዳብ አስሬ፣ ከገነት ተባርረን ስንኖር በምድር፣ በላብ በወዛችን ጥረን ስናድር፣ "በአምላክ...