top of page


ስህተት ቊጭት ከመዝራት አልፈን ማረምንም እንማር እስኪ
#amharicpoetry #amharic #habeshawriter #gitim
ትዕምርት ሽመልስ
Jun 4, 20181 min read
ሰለስቱ ፤ ወደራስ ጉዞ
ተመክሬ ነበር ፣ ስኬት እንድሰፍር ወዳጅ እንዳኮራ ፣ ጠላት እንዳሳፍር የህይወቴን እርሻ ፣ ላዳብር ላለማ እሰው ዘንድ ስፈትሽ ከዐለም ጓዳ ስሻ ከእንደኔው ሰባራ የፈራጅ ደንባራ ስኳትን ከርሜ ፣ ውስጥ እግሬ...
ትዕምርት ሽመልስ
Nov 29, 20171 min read


ክልኤቱ ፤ ሔዋን ለ አዳም
በለስ ብጋብዝህ ተቀብለህ በላህ፣ ከዚያም አውቀህ አፈርክ፣መራቆቱን ገላህ። እርቃኔን አይቼ እኔም በማፈሬ፣ ሀፍረቴን ልሸፍን በድብዳብ አስሬ፣ ከገነት ተባርረን ስንኖር በምድር፣ በላብ በወዛችን ጥረን ስናድር፣ "በአምላክ...
ትዕምርት ሽመልስ
Oct 4, 20171 min read


ኣሓዱ
#amharic #amharicpoetry #ethiopianpoet #ethiopianwriter
ትዕምርት ሽመልስ
Oct 2, 20171 min read
bottom of page