ትዕምርት ሽመልስOct 4, 20171 minክልኤቱ ፤ ሔዋን ለ አዳምበለስ ብጋብዝህ ተቀብለህ በላህ፣ ከዚያም አውቀህ አፈርክ፣መራቆቱን ገላህ። እርቃኔን አይቼ እኔም በማፈሬ፣ ሀፍረቴን ልሸፍን በድብዳብ አስሬ፣ ከገነት ተባርረን ስንኖር በምድር፣ በላብ በወዛችን ጥረን ስናድር፣ "በአምላክ...